face
ዋናው ገጽ \ አስረጅ \ እነሆማ ይህ ነው መንገዱ \ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ሙሐመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው (ዶናልድ ረኮዌል)

ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ሙሐመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው

" ‹‹አላህን ካወቅህና መኖሩን ካመንክ፣እስላም አላህ ከደም ጅማትህ ይበልጥ ወደ አንተ የቀረበ ነው ይለሃል። እናም በአንተና በፈጣሪህ መካከል አገናኝ ወይም ጉዳይ አስፈጻሚ አማላጅ አስፈላጊ አይደለም ማለት ነው። ኃጢአትህን ተናዝዘህለት ንስሐህን የሚቀበልህ ቄስም ሆነ አምልኮ እዚያ ውስጥ ብቻ እንጂ የማይፈጸም ቤተመቅደስም አስፈላጊ አይሆኑም።›› "

ዶናልድ ረኮዌል

አሜሪካዊ ባለቅኔ

ዶናልድ ረኮዌል

ከድረገጹ ጋር ማስተሳሰር

ከውይይት ብሎግ ጋር ማስተሳሰር